ዛምራ

1 min read
zaameraa

እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው። ፈላስፋው የተናገረው ድንቅ ነገር ሁሌም ደስ ይለኛል በትህትና ውስጥ ያለ እውቀት ለመቀበል የተዘጋጀ እና በአውቃለው ያልታበየ!

"..........ሌላው መጥፎ ነገር ሳናውቅ እናውቃለን የምንለው ጉዳይ ነው።ማንም ኢትዮጲያዊ ብትጠይቂው ሳያውቅ አውቃለው ይልሻል የመጨረሻ ደደብ ሲሆን ስለ ፖለቲካ አውቃለው ይልሻል።የመጨረሻው አስር ትምህርት ቤት ቢሰራበት የማይገባው ሰው ሲሆን ስለ ታሪክ አውቃለው ይልሻል።የመጨረሻ ፈተና የሚሆንብሽ ሳያውቅ አውቃለው ለሚል ሰው በጥበብ ለማስረዳት መሞከር ነው። ብዙ አስወራሽኝ ብሎ ኮስሞስ ሩዙን አጥብቆ ማላመጥ ጀመረ....................." 

#ከዛምራ መፅሀፍ የተቀነጨበ 

Creadit ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ 

Special tanks #አንቅህ_ዲጂታል_መፅሄት 

Comments (0)
No comments yet